Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም፡- በድጋሚ ጨረታ የሚሠጡ

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት እስቲም ጀነሬተር /Steam Generator/፣ የሳውና ባዝ ማሞቂያ /Sauna Bath Heater/ እና የመታሻ ገንዳ /Massage Ganda/ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለ3ኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ሀረ/ግ/ጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሐረር ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ኪራይ ጨረታ ለሁለት አመት የሚቆይ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dce7c350-722b-4ff3-83bb-bca31a89b91c/open Lot Information

Prime Minister Office: Procurement of LED LAMP WARM WHITE

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ አንድ ያገለገለ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ (ኤፓራዶኦ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን አንድ ያገለገለ መኪና

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ዕቃ ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ጋቢና አገልግሎት የሚውል ጥገና ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሠቁ ኢት 4-21646 ቶዮታ ሃይላከስ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል

የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ ቋሚ ዕቃዎች፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከእነ እጅ ዋጋ፣ የሰራተኞች ካፌ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia) is Seeking Bids for the Purchase of 216mt of PP Recycle Pellets (50mt White, 166.53mt Colored).

The Reporter (Apr 25, 2026) Call for bid for Purchase of PP Recycle Pellets from Dangote Packaging Materials Plc. Ethiopia:

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ህንጻ ዉስጥ ቤዝመንት ለመኪና ፓርኪንግ አገልግሎትና እና 9ኛ ፎቅ ለGY አገልግሎቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

GIZ PSD-E Invites Legally Registered Private Companies in Ethiopia to Apply for the Transformative Company Support Programme in the Field of Circular Economy.

The Reporter (Apr 25, 2026) Call for Transformative Companies in Circular Economy Partner with GIZ PSD-E to advance sustainable packaging