Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Oct 30, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/73a2b252-3525-402b-b670-fbefd050b6a2/open Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-NC-0015-2018-PUR Object of Procurement: በአዲስ አበባ ከተማ

የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት: በአዲስ አበባ ከተማ የተሟላ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት እና ½ ሊትር ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና ላብራቶሪ ሪኤጀንት በ3ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Black Wire፣ Scanner፣ Copper Wire—-Etc በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 18/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የኃይጅንና ሳንቴሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያገለግል የቆሻሻ ማስቀመጫ/DUST BIN/ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የኃይጅንና ሳንቴሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያገለግል የቆሻሻ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለሚገነባዉ G+3 አስተዳደር ህንፃ ለበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል የጣዉላ፣ የእምነበረድ፣ የጅፕሰም እና የቀለም ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia) is Requesting for Prospective Buyers of Our PP Recycle Pellets Produced from Waste Generated from Our Production Processes.

Reporter (Apr 26, 2026) Call for bid for Purchase of PP Recycle Pellets from Dangote Packaging Materials Plc. Ethiopic: Introduction

የፋይናንስ ኢንተለጀንስ አገልግሎት፡ ልዩ ልዩ ግዥዎች /ለህጻናት/ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2fc03c37-8678-4d7f-becb-944b6727c1be/open Lot Information

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ፡ የጥናት መጽሃፍት እና የመጽሄት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97b2a114-a658-4cc4-b1bb-81e815947567/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of RDF Medicines/prb3

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f7c5670-cd94-4e7d-8927-4dad15fe4ce1/open Lot Information