Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር001/2019 የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ከዚህ

የአምሀራ ሳይንት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመድሀኒትና የህክምና መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምሀራ ሳይንት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመድሀኒትና የህክምና መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማሰራት እና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሎት1 የፕላስቲክ የህጻናት ወንበርና ጠረጴዛ ሎት2 የተማሪ መቀመጫ

The Ethiopian Biodiversity Institute (EBI) is Seeking a National Consultant Firm to Conduct Socioeconomic Studies, Market Analysis, and Develop Business Plans for Agrobiodiversity Products to Promote Sustainable Development and Community Resilience.

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-08/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው

የቦታው ስፋት 288.82 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ት አስቴር ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወት ፀዳለ

የነገሌ አርሲ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የነገሌ አርሲ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለነጌሌ አርሲ ከተማ ለመንግስት

The Ethiopian Biodiversity Institute (EBI) is Seeking a National Consultant Firm to Develop Community-led Resource Management By-laws and Training Materials, with a Focus on Gender Equity and Women’s Participation in Decision-making.

Space Science and Geospatial Institute: Procurement of Rent Service

Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4bcff35-076f-4ae3-befe-f2c765617fc4/open Lot Information