Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/13/2018 እና በ02/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰፈረ ሰላም ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም. 1ኛ (አንደኛ) ዙር ግልፅ ጨረታ የሚፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰፈረ ሰላም ቅድመ–አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018ዓ.ም 1ኛ (አንደኛ) ዙር ግልፅ

የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ገብረማሪያም ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ስፈልግ ሞገስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Arbaminch University፡ Procurement of Construction Maintenance Equipment/የህንፃዎች እድሳት እና ጥገና ክፍል ለስታድየም ሥራ የሚውል

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a844f293-aa15-44c3-9972-832fcb2ee66f/open Lot Information

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማስተካከያ በቀን 11/12/18 ዓ.ም የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሸን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማስተካከያ በቀን 15/12/18 ዓ.ም የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ መደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር ኃይሌ እና በፍ/ባለዕዳ አብዩ አድማሱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ በሐገ በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር SPD-18/2018-12 1) ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER

የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት አመት የሢሳብ መዝገቦች እና አሰራሮችን ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት አመት የሢሳብ መዝገቦች እና አሰራሮችን ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ተገቢው የሙያ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ድርጅቶች የሙያ ፍቃድ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዋጋ ዝርዝራቸውን በማያያዝ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የጨረታውን ሰነድ ቦሌ ሆምስ ግቢ በአካል ተገኝተው ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ አቶ በሩከ ሞገስ +251 910 999 373 የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች