Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ13/01/2019 ዓ/ም እና 16/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Sep 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/025c2ead-6c2f-47dd-bad2-ae5567078384/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Medical Equipment and Supplies”
Ministry of Defense : Procurement of Medical Equipment and Supplies
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፤ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገቢዎች ሚኒስቴር የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፣ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች፣ የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ ጄነሬተር፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሳይክሎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Spare Parts (JTMHV09J704032873 ለሆነ ተሽከርካሪ)
Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/585ad2ac-ce63-41d4-9f03-bbe0da3d69be/open Lot Information
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ECO-02/2019 የኦሮሚያ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/75/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ECO-03/2019 የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ጽዳት
በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2019 ዓ/ም በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን
በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈ/ህ/አጠ/ስፔ/ሆ_003/12 በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይወት
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ለሚያዘጋጃቸው የስልጠና አገልግሎቶች የሚውሉ የስልጠና መስተንግዶ እና ግብዓት ግዥ
Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4e2b9c34-20e5-4d31-b41f-6ac118636d45/open
Werabe University: ለተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ የባልትና ውጤቶች እና ሸቀጣ ሸቀጦች ግዥ
Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fd7b3356-5d9a-419b-8c38-9d956828c1dd/open
Werabe University: ሎት-4- የዳቦ ዱቄት ግዥ
Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2455ccbc-2a04-40fd-a949-9b1f252a7a17/open