Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year Chassis
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ /ሕአዲ/ሐራጅ/01/2019 ሊንቂ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው 216/1992) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የሐራጁ ደንቦች፤
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2019 ዓ.ም እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ
እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Supreme Court፡ Procurement of Sanitary Materials
Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d1181640-19e2-4d82-9ee4-7c90080ffca3/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Food and Beverages
Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3872ed71-767a-454a-b1e7-531cc4482ac0/open Lot Information
Debre Markos University፡ Procurement of Operation Room Shoes/የቀዶጥገና ክፍል ጫማ
Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13790e08-e4ea-4090-ae07-58099c4cd0ff/open Lot Information
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2019 ዓ.ም ሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን እና ቀን መቁጠሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/018/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2019 ዓ.ም ሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን እና
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚገኙትን አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ የተለያዩ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎች እንዲሁም ይዘታቸውን የለቀቁ የእርሻ ትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚገኙትን ሎት-1- አሮጌ ጎማዎች፣
መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሪካል ተሽከርካሪ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ መኢአግ/ግጨተሸ/02/2018 1. የግዥ ፈፃሚው ስም መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንደሰትሪ ግሩፕ/መኢኢግ/
Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids for the Construction of Nekemte No.02 & No.01 SC Office Renovation.
Addis Zemen (Apr 23, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Construction of Nekemte No.02 & No.01 SC office Renovation Procurement Reference
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሁለት ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሁለት ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Culture & Sport: Procurement of Spare Parts
Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cc6a3f11-ed99-4c55-b249-1b9386fae8f8/open Lot Information