Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536
ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105018 በቀን
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የገሬኖጤና ጣቢያ የሠራተኞች ገላ መታጠቢያ ክፍል፣ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያና ከኢንስነሬተር የሚወጣ አመድ ማስወገጃ በተጠቀሰው ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ለመገንባት/የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት በአሀዳዊ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የደም ባንክ የሪጅናል ላቦራቶሪ ሰራተኞች የ2018 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የደም ባንክ የሪጅናል ላቦራቶሪ ሰራተኞች የ2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የህክምና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለሁሉም ህብረተሰብ ክፍሎች
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Media Converter and Wifi Router
Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/49851fe8-90e0-4966-bdbd-05a1a0ef5b19/open Lot Information
በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለራያ ቆቦ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት ከመንጀሎ እስከ ፍል ውሃ ለሚያስገነባው የመንገድ ስራ የዶዘር ማሽን ኪራይ፣ የድልድይ ዲዛይን የማማከር ስራ ከደረጃ 5 እና በላይ የሆነ 3ኛ በካፒታል በጀት ለሴ/መ/ቤቶች የግንባታ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለራያ ቆቦ ወረዳ መንገድና
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office: Procurement of Sanitary Items
Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/226aa59a-ef77-4513-af16-6f0bdd544c27/open Lot Information
Adama Science and Technology University: Procurement of Chemicals CME
Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/14598aae-0f11-4a35-a32e-8ee7979cb895/open Lot Information