Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arsi University: Procurement of Scanner

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4e78299c-c0b9-47b5-a690-c03acac89500/open Lot Information

የጣውላ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የጣውላ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደ/ታቦር ቅ/ጽ/ቤት እንጨት መሰንጠቂያ የተመረተ

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ለሞዴል የቅድመ አንደኛ መማሪያ ከፍሎች ማደራጃ የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች እና ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ከ ችልደርን ኢን ክሮሰፋዬር /CiC/ በጋራ በመሆን በአዲስ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን የደንብ

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Purchase of Different Light Vehicle Tires

Addis Zemen (Mar 13, 2026) Invitation to BiddersTENDER NO: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02173 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፡ ጌሚንግ ላፕቶፕ ቻርጀር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e53b0102-d582-488a-86e4-cf6afe4f8ca7/open Lot Information

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፡ 8 የአርማታ ብረት በቤርጋ 22/2018 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8ce99977-b306-4c93-b075-e7eaf25db9b3/open Lot Information

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Spar Parts 62/2018

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/599924fc-0dbb-4436-9ab3-75d57d19cf22/open Lot Information