Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Target for Social Development (TSD), an Ethiopian Local Civil Society Organization, is Seeking a Qualified Consultant or Consultancy Firm to Conduct a Comprehensive Assessment of its Existing Organizational Governance System, Organizational Structure, and Key Operational Policies.
2merkato.com (Sep 16, 2026) CALL FOR CONSULTANTS Organizational Assessment: Governance System, Structure, and Key Policies Review 1. Background Target for Social
Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Sep 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/1c9b6f91-e099-45fb-bc5d-9ec131809dfc/open Invitation for
Ethiopian Police University፡ Procurement of Scanner
Government (Sep 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/e04e102e-60b0-4f46-b13c-6c488e27ecc4/open Invitation for
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ፡ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/8c3ab9fb-aafb-4340-8823-852e2bc593f5/open Invitation for
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal Steel) 50mmx50mm, Thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m Length የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 15, 2026) ቀን፡ መስከም 5/2019 ዓ.ም የጨረታ መለያ ቁጥር፡ Arti/RHS/001/2019የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ቱቦላሬ
Stichting IDH Invites Eligible and Licensed Audit Firms to Submit Proposals for the Provision of Independent Audit Services for its Implementation Projects in Ethiopia.
2merkato.com (Sep 15, 2026) Tender Invitation for External Audit Services Stichting IDH invites eligible and licensed audit firms to submit
Ministry of Defense: Procurement of Stationary Materials
Government (Sep 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/769099ac-5095-44a3-b0db-99a628076ff6/open Lot Information
Ethiopian Heritage Authority: Procurement of Toner
Government (Sep 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dba2bb0b-e432-4d5c-8632-c03cb40a30ff/open Lot Information
National Intelligence and Security Service: Procurement of Spare Parts
Government (Sep 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/043d8ceb-924b-413a-b642-32961ca00b39/open Lot Information