Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዢ በድጋሚ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ መንዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ
የሲዳማ መንዶች ባለስልጣን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግሬደር መከራየት ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 014/2018 ሲንቁ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን መስኮት፣በር እና የበር ፍሬሞችን በዚህ በታች በተመለከተው ዝርዝር
ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን መስኮት፣ በር እና የበር ፍሬሞችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ኦሮሚያ ባንክየአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (LOT-30) 1. ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ባለአክሲዮኖች በባንክ ወይም በኢንሹራንስ ያላቸው የአክሲዮን
ኦሮሚያ ባንክ አክሲዮን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የብረት፣ የእንጨት፣ የፕላስቲክ እና ተሽከርካሪ ወንበሮች እንዲሁም የጠረጴዛ እና የሸልፍ ግንጣይ በጅምላ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የብረት፣
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድን ኢነርጂ መምሪያ በቸሀ ወረዳ የኮይካ ውሃ ፕሮጀክት ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 4/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድን ኢነርጂ መምሪያ
Ethiopian Federal Police: Procurement of Printing Products
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/30af61a9-928b-4fcb-8127-f36b019cbe7a/open Reference
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ መንገዶች የመንገድ ስራ ማሽን በመከራየት መጠገን እንዲሁም የአጭር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ/Shallow Well/ በቅንምብቢት ወረዳ ስር ባሉ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ 1. የቅንምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ
በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የውጭ ፈርኒቸርና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን
በአ/ብ/ክ/መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን ለመግዛት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-/MB.001/2018