Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 22, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0dda568c-1d6a-4cf6-9089-5b5b5dce474d/open Reference Number: EFP-NCB-G-0047-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP-LOG-025-2018 E.C Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Federal Police: Procurement of Building Lift (Elevator)
Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fb8a4501-dba4-4ac1-9fad-fa963e44b341/open Reference Number: BTI-NCB-G-0007-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BETin-NCB-G-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Generator
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ ለዩኒየኑ
በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ ለዩኒየኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አግልግሎት የሚዉሉ 2 ሲኖትራክ ገልባጭ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውራ አምባ ማ/ፋ/ኢ/አ/ማ እነ አቶ ግዛቸው አጥናፍ የተበደሩትን ገንዘብ ባለመክፈላቸው
አውራ አምባ ማ/ፋ አ/ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ
የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት አገልግሎትና የመድረክ ስራዎች፣ የተሽከርካሪ እቃዎች፣ የላፕቶፕ ባትሪ እና የፎቶ ካሜራ መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የሞተር ብስክሌት እና የሞተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! በድጋሚ የወጣ ግልፅ
በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የሣውላ ዲስትሪከት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን ማለትም የጭነት አይሱዙ መኪና፣ የውሃ ቦቴ እና ስንግል ጋቢና ፕካፕ መኪና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሣሙሳ ዲስትሪክት 001/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የአይሲቲ እቃዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የአይሲቲ እቃዎች ጥገና አገልግሎት
ጉድ ሸፐርድ ሁለገብ የልማትና በጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መ/ቤት የአንድ ዓመት ኦዲት ሪፖርት ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መ/ቤት በመዝገብ ቁጥር
South West Ethiopia Regional State – Irrigation Schemes Development and Administration Agency is Seeking Eligible Contractors to Execute and Complete Small-Scale Irrigation Projects (SSIP) Across Three Different Lots, Using a National Competitive Bidding (NCB) Process.
Ethiopian Herald(Nov 18, 2025) Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተቋማት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ ሳይት ብሎክ 8 የቤት ቁጥር 204 እና 205 የንግድ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ የተሻለ ዋጋ ላቀረቡ ተወዳዳሪዎች ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! በድጋሚ የወጣ የንግድ