Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Agriculture፡ Procurement of Agricultural Inputs

Government (Jun 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30ab1ebc-d8d9-45e5-99b5-7ed2c2a7e03d/open Lot Information

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሀምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

FDRE Air Force Head Quarter , Ministry of Defense Procurement of Rent Service

Government (Jun 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/63e52340-7649-4eff-a483-e75cb26ec493/open Invitation to

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የጤና ስራዎች የሚውሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የጤና ስራዎች የሚውሉ የህክምና መገልገያ

Aksum University Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5ba67dfa-e2cf-4197-afbf-36dc1dc18de9/open Invitation to

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ግ_37/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው

የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የሠራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት