Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ/ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በ30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የይዞታ ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 05, 2025)   ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጀኔሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ 110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መስረት በዘርፉ ላይ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ 110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መስረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 05, 2025) Read Carefully በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሽን ባንክ ቶዮታ ሚኒ ባስ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የድርድር የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከዳንኤል ጌታሁን እርሻ ፕሮጀክት

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

About All Children-Africa (AAC-A) Invites Interested Bidders for Procurement of Study on Early Childhood Care and Education for Internally Displaced Children in Ethiopia

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call for Research Consultant –

624 ካ.ሜ. ቦታ ላይ ያለው ቤት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎኣ

የገላን ጉዳ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ

የማ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለት ሎት ማለትም የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ጨረታ እና አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የማ/ኢ/ክ/መንግስት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው ያኢ ጉለሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025)   የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  መለያ ቁጥር 001/18 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በሲዳማ ብ/ክ/ መ / የትምህርት ቢሮ ከዚህ

የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ለአባሎች/ሰራተኞች መዝ/ከበብ እና ለህግ ታራሚዎች ህ/ሱቅና መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚውሉ የአትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጦች፣ የፅዳትና የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም የፅህፈት መሳሪያችን እና የተለያዩ የሸቀጣ ሸቀጥ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር