Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ/ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በ30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የይዞታ ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 05, 2025) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጀኔሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ 110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መስረት በዘርፉ ላይ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ 110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መስረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) Read Carefully በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሽን ባንክ ቶዮታ ሚኒ ባስ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርድር የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከዳንኤል ጌታሁን እርሻ ፕሮጀክት
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣ የሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ ሚኒባስ/ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለፀው መሠረት ከሕጋዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች
ፀደይ ባንክ አ.ማ. በደብረታቦር ዲስትሪክት እስቴ ቅርንጫፍ የቢሮ ግንባታ ማጠናቀቂያ ስራ፣ Issue Bank Strong Room (Civil, Electrical & Electro-Mechanical Work) & In Row DX Precision Cooling Unit (14KW) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ፀደይ ባንክ አማ Tsedey Bank (S.C)
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች እና የተሽከርካሪ (የመኪና) ማስዋቢያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች እና
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ግዥ ንብረት አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተሰርተው የሚቀርቡ ተገጣጣሚዎች በግልፅ ጨረታ በሎት ድምር አወዳድሮ አሸናፊዎችን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ቁጥር ወረ/ወረ/ግ/ን/አስ/224/2018 ግልፅ ጨረታ
Ministry of Industry: Procurement of Samsung Ipad S8 Cover with Keyboard
Government(Nov 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4da1def9-e659-4fed-9db4-a8c526fb68b9/open Lot Information
Ethiopian Roads Administration: Procurement of Boiler
Government(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Addis Ababa University: Procurement of Office Equipment Main Campus
Government(Nov 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/350b5549-afb0-4dfc-bbf0-4a1772492ec0/open Lot Information
Ministry of Defense፡ Procurement of Uniform or Cloths
Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5210d45e-1f4a-4087-85d7-4543542aed37/open Reference
Ministry of Revenue: Procurement Of Hotel Service
Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ea3f471f-2cb1-4aff-a6fb-0f8ac8e7094d/open Reference