Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Nov 24, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dbc40255-9272-4534-8c3e-693e2f9a6337/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0192-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of (የወለል

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ 1ኛ ደረጃ ባለፀጉራሙ ጥራቱን የጠበቀ ግዥ መፈፀምይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የፌ/ስ/ሙ/ኮሚሽን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ ያየህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/62293 በ30/3/2007 ዓ.ም እና በ22/5/2010

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ዳዊት ኃ/ሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳ ኦኤም ኮንስልቲንግ እና ኢንጂነሪንግ ኃ/ የተ/የግ/ማህብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ

የቢሮ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች እና እስቶቭ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 03/2018 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል (ለ2ኛ ጊዜ)፣ የኤለክትሮኒክስ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ የኤለክትሮኒክስ ዕቃ እና የሐር ልማት ቁሳቁስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ያገለገለ ንብረቶችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መለያ ቁጥር 001/2018 በአማራ ብሄራዊ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ

ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘዉን ተሸከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. ስሙ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሰዉ

የይዞታው ስፋት 210 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት

የይዞታው ስፋት 296 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ጌታቸው ቦጋለ እና በፍ/ባለዕዳ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም የምርጥ ዘር መቋጠርያ ፖሊ-ባጎችን ለማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የቦታው ስፋት 161 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የህፃን ዮሴፍ አምዴ (ሞግዚት መቅደስ

የገላን ጉራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን