Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ወይም ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ጊዜ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ወይም ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ጊዜ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ እና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ03/03/2018
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ሽያጭ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ሳይክል ግዥ፣ የሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11
Ministry of Finance፡ Procurement of Generator Spare Part
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3f12d734-937a-4a08-9c04-e1e4840df348/open Lot Information
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሜዳሊያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b4d6109d-a00f-494f-83ad-356f8ef80e5f/open Lot Information
Ministry of Finance፡ Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6fa3e701-b631-40b5-9cc7-155d31cba5ad/open Lot Information
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለላብ አገልግሎት የሚሆን የተማሪዎች ነጭ ገዋን ከነ ስፌቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/906d67dd-8315-4333-81e2-724e31b7f889/open Lot Information
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የተለያዩ VIP ፈርኒቸር ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በመደበኛ በጀት
SOS Children’s Village, Tigray CVW, Invites Suppliers to Submit Bids for the Supply of Outdoor Playground Materials to Schools in Axum, Samre, and Kolla Temben.
2merkato.com (Apr 24, 2026) Reference No-መቀአስተ- 640 /04/2026Date April 24/2026Re-advert INVITATION TO TENDER FOR Outdoor Playground Materials LOCATION: SOS CHILDREN’S
የቦታ ስፋት 345 ካ/ሜ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ሙባረክ ረዲ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ አለኸኝ መካከል ስላለው