Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ድርጅታችን የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት
የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ሥራ ላይ የተሠማራ ሲሆን እ.ኤ.አ ነሐሴ 31, 2025 የተጠናቀቀውንና በ”IFRS” የተሠራ የአንድ ዓመት ሂሣብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢንዱስትሪ፣ የመኖሪያ ቤት ሕንፃ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/001/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Sport Academy: Procurement of Building Maintenance
Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a1deb0c3-627a-4ee6-8cb3-b58fc81d2a78/open Reference
የእንስሳት ጤና ኢንስትቲዩት: ድርቆሽ የሳር መኖ በ2018 ዓ.ም. የታጨደ አንድ ቦንዳ 14 ኪሎ ግራም የሆነ በቦንዳ የታሰረ ግዥ
Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c44244f0-e53a-4356-b9ae-80e2236e841d/open Reference
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ንብረቶች በዝግ ጨረታ እና ድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የፊኒሽንግ ሥራዎች ማለትም የግድግዳ ጅብሰም ሥራ፣ የኮርኒስ ሥራ እንዲሁም የቀለም ቅብ ሥራዎችን በአገልግሎት ግዢዎችን ለመፈፀም የቁሳቁስ አቅርቦት ሙሉ በሙሉ በተወዳዳሪዎች በመሸፈን ለማሠራት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ በማውጣት ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Interested Bidders to Participate in a Closed-bid Exercise for the Sale of Used IT Accessories, Printers, and Scanners
2merkato.com(Oct 29, 2025) INVITATION TO BIDSale of Old IT Accessories, Printers and Scanners.REF. PRO32-3-732-PMU/25-4-1 The United Nations Economic Commission
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ ጠቅላላ ሥራ እና ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ (GC/BC 3) የሆኑ የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የአቪዬሽን ፖሊስ G+1 ሕንፃ ግንባታ እና ነባር ፋሲሊቲ ጥገና ፕሮጀክት በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T580 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ
ስፋቱ 162 ካ.ሜትር የሆነ ቤትና ቦታ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ… ፀደይ ባንክ አማ እራስ ጋይንት ቅርንጫፍአፈ-ተከሳሽ
Oda Bultum University: Procurement of Generator Spare Parts
Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a938bc68-7526-4690-9488-8d128889cf63/open Reference
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት እስቲም ጀነሬተር /Steam Generator/፣ የሳውና ባዝ ማሞቂያ /Sauna Bath Heater/ እና የመታሻ ገንዳ /Massage Ganda/ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች