Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2018 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽህፈት ቤት የጥበቃ አገልግሎት እና የካፌ አገልግሎት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን
የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር – 02/2018 ዓ/ም የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-02/2018 ዓ/ምየማሽነሪ እና ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት አገልግሎትና የመድረክ ስራዎች፣ የተሽከርካሪ እቃዎች፣ የላፕቶፕ ባትሪ እና የፎቶ ካሜራ መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የሞተር ብስክሌት እና የሞተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! በድጋሚ የወጣ ግልፅ
በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የሣውላ ዲስትሪከት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን ማለትም የጭነት አይሱዙ መኪና፣ የውሃ ቦቴ እና ስንግል ጋቢና ፕካፕ መኪና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሣሙሳ ዲስትሪክት 001/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የአይሲቲ እቃዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የአይሲቲ እቃዎች ጥገና አገልግሎት
ጉድ ሸፐርድ ሁለገብ የልማትና በጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መ/ቤት የአንድ ዓመት ኦዲት ሪፖርት ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መ/ቤት በመዝገብ ቁጥር
South West Ethiopia Regional State – Irrigation Schemes Development and Administration Agency is Seeking Eligible Contractors to Execute and Complete Small-Scale Irrigation Projects (SSIP) Across Three Different Lots, Using a National Competitive Bidding (NCB) Process.
Ethiopian Herald(Nov 18, 2025) Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተቋማት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ ሳይት ብሎክ 8 የቤት ቁጥር 204 እና 205 የንግድ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ የተሻለ ዋጋ ላቀረቡ ተወዳዳሪዎች ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! በድጋሚ የወጣ የንግድ
የነገ ተስፋ ጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች አክሲዮን ማህበር ለጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች የወንድ እና የሴት ጉርድ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የነገ ተስፋ