Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ስራ እና መንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Gode, Jinka, Kombolcha, Robe and Bahir Dar Airports) ለማሰራት ይፈልጋል

Government(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

Madda Walabu University: የተማሪ ቀለብ ግበዓት ለመወዩ ሻሸመኔ ካምፓስ 2018 በድጋሜ

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር SSNT-T588 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታ ሰውነት

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኙው መካከል

የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ማሽን 16ሜ3 መጫን የሚችል ገልባጭ መኪና፣ ግሪደር ማሽን፣ ኤክስካቫተር፣ ሻወር ትራክ/ቦቲ/፣ ሮሎ እንዲህም ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ዳብል ፒካፕ መኪና ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለራሱ እና አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች፣ ቅርንጫፍ

በደብረ ማርቆስ ከተማ አብማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለ2018 በጀት አመት ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረ ማርቆስ ከተማ

በደቡብ ወሎ ዞን የወይን አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በመቀናጆ በጀት የውስጥ ለዉስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የወይን አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት

የወፍጮ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አስቻለዉ

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ እና የጽዳት እቃ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing Consulting Services for the Implementation of the Integrated Advanced Project Management System, Contract Management System and OCR-Based Digitalization, AI-Powered Digital Archiving System, and the Advanced National KPI Management and Data Analytics System (ANKMDAS)