Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡_
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን
በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል
Government(Dec 06, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1cec3b8-f28b-47e7-8e40-4e4484e13be5/open Reference Number: EFP-NCB-G-0067-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP/NCB/G/0013/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ethiopian Federal Police: Procurement of Office Furniture
Addis Zemen(Dec 06, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህም፡– ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ጃኬት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የደህንነት ካሜራዎች /Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/09/2018(NCB)
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ ዕቃ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ
በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎችን፣ ጀኔሬተር እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር
የኢትዮጵያ ሶከር ፕለየርስ ኤንድ ሳፖርተርስ መቹአል በኔፊት አሶሴሽን የአድራሻ መረጃ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስተካከያ የኢትዮጵያ ሶኮር ፕለየርስ ኤንድ ሳፖርተርስ ሙቸአል በኔፊት አሶሴየሽን
የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ኃይል ቅዱስ
የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው Video Camera, ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው
በቀቤና ልዩ ወረዳ ወማ ሁለገብ መሰረታዊ የገበሬዎች ማኅበር ኃላ/የተወሰነ በተሰጠው ውክልና መሠረት የ2018/19 ምርት ዘመን የማዳበሪያ ጭነት አገልግሎት የሚሰጡትን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማጫረት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2018 በቀቤና ልዩ ወረዳ ወማ ሁለገብ መሰረታዊ የገበሬዎች ማኅበር ኃላ/የተወሰነ
የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው Laptop Core i 7 Desk Top Computer Core I5 & Printer ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው Laptop core i
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/ መለያ