Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ  የፍ/ባለመብት የፍትህ ሚኒስቴር እና የፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ በኃይሉ መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 129 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ቢኒያም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/187461 በ28/9/2015ዓ/ም

የይዞታው ስፋት 249 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_14/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ ወጥመንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5ab0fc4f-3c5e-4dfc-b565-d5420a832d51/open Lot Information

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ፡ የፅዳት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ሙሉቀን አንዳለው

Ministry of Defense: Procurement of Stationery Items

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/014f2520-7e39-4386-b193-976fa93a8882/open Reference

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ርብ ኃላ/የተወሠነ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ቀበሌ 04 በመደበኛ በጀት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለቤዝመንት ሦስተኛ ፎቅ (B+G+3) ለማሰራት እንዲሁም ሲሚንቶ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለከሚሴ እናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ግንባታ የወለል ሥራ ኢምፖክሲ /5mm Thick Epoxy Floor Finish/ የማቴሪያል አቅርቦትና የመቀባት ሥራ፣ በዘርፉ በተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ: ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሆን የተፈጨ በርበሬና ቅመማ ቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9152b7d5-4ec4-4556-8178-dc3b63f62646/open Reference

Dire Dawa University:Procurement of Auto Spare Parts

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/844f8a35-338f-4250-8d6c-746474a5d266/open Reference

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት/ በወረዳው ሥር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛው በጀት ለሁሉም ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የአመታዊ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የስፖርት እቃዎች ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ እና የፅዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት