Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውራ አምባ ማ/ፋ/ኢ/አ/ማ እነ አቶ ግዛቸው አጥናፍ የተበደሩትን ገንዘብ ባለመክፈላቸው

አውራ አምባ ማ/ፋ አ/ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አስቻለዉ ይስማዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኔጌት ተረፈ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር

የወፍጮ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ.

የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. ስኳር ማጓጓዝ በየዙሩ 1101 ኩ/ል ከመተሃራ ወደ ደብረ ታቦር እና ወረታ ከተማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር07/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: የሠራተኞች መታወቂያ መስሪያ ማሽን ግዥ

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c8be8f84-f4f9-49c7-a426-084554d048cc/open Reference

የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል: የሻወር ቤት የውሀ ማሞቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fb1b7af4-939b-4d66-b741-5aaaf7f5cbf0/open Reference

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ: የስፖርት ሳይንስ ማስተማሪያና እስፖርት መገልገያ ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7002d2b3-8f64-49ae-a411-f508afe1b87e/open Reference

ላየንስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ተ.ቁ. የተሽከርካሪው ዓይነት የሠሌዳ ቁጥር የምርት ዘመን ሞዴል

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ: የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/99c72d74-15ae-48af-9bd5-eb4439bb22b3/open Reference

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒውተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Stationeries and Sanitary Materials

Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-09/2018 1.

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/32/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን

የሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት የዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት የዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት