Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ
ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮሚኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና
የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮምኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት (ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል) መጻሕፍት የህትመት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የባትሪ ግዥ እና የማሽነሪ ደግሞ በድጋሚ ኪራይ አገልግሎት ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደኢመባ ቁጥር 04/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a2c1f14-1272-4d1a-8335-333f0cd81a19/open Lot Information
Wolkite University: Procurement of Medical Electric Saw Drill (MINI MULTIFUNCTIONAL SYSTEM)
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የወንድ ቦቲ ጫማ ከነዚፑ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ፈልጓል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት
The Guduru Woreda Roads and Logistics Office is Seeking to Hire Machinery for the Maintenance of Two Specific Road Segments During the 2018 E.C. Budget Year (which Roughly Corresponds to the 2025/2026 Gregorian Budget Year).
Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for bidders Guduru Woreda
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስተካከያ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከገጽ 24 በወጣው
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኩታበር ወረዳ ፍ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የቢሮ ማሽነሪ፣ የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኩታበር ወረዳ ፍ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች
Waajjirri Fayyaa Godina Horroo Guduruu Wallaggaa Pirojektii Hojii Ijaarsa Buufata Fayyaa Magaalaa Shaambuu B+G+4 Hojjechiisuuf Baajata Bara 2018 Keessa Raamadameen Caalbaasii Ifaa Baasee Dhaabbilee Hojii Ijaarsaa Irratti Heyyama Seera Qabeessa Ta’e Qaban Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada
Addis Zemen(Nov 24, 2025) BEEKSISA WAAMICHA CAALBAASII IFAA Waajjirri Fayyaa Godina Horroo Guduruu Wallaggaa Pirojektii Hojii Ijaarsa Buufata Fayyaa
Salale University: Procurement of Car Rent
Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d35efa5c-b63f-4393-8a3e-e9622a9bbf43/open Reference
The UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Rehabilitation/ Reconstruction of 03 Schools in Amhara Region
2merkato.com(Nov 25, 2025) LRFP-2025-9201474 25 Nov 2025 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to invite you to submit a proposal
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በኮዋሽ ፕሮጀክት በወረዳው ውስጥ የሚገኙ በእድገት ቀበሌ የዳሞ ተካ ወ/ስሳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በስላሴ ቀበሌ የስላሴ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በእስኩት ቀበሌ እስኩት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ3ቱም ት/ቤቶች የወንድ ተማሪዎችና የሴት ተማሪዎች ባለ አራት መቀመጫ ያላችው መጸዳጃ ቤቶች እና የመምህራን ባለሁለት መቀመጫ ያላቸው መጸዳጃ ቤቶች በተጨማሪም በዛራ ቀበሌ አይተማር ጤና ኬላ ባለ ሁለት መቀመጫ ያለው መጸዳጃ ቤት ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር
የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር የተለያዩ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጥገናና የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣