Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 07, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሜ የወጣ ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድረው መከራየት ይፈልጋል

Government(Nov 07, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30fc9771-bb31-46d0-acfa-7f8f0419356a/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0110-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 165 ለአንድነት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: የመኪና መፈተሻ ሚረር በድጋሚ የወጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 07, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6e313491-de2f-49b4-b7b0-491887e6e190/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-W-0106-2018-PUR Object of Procurement: LOT 59 Purchase

Wolkite University: Procurement of Sinks for Surgical and Medical Supply

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት

የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ እህል፣

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለተረፈ ምርት (ዌስት) የወጣ የሽያጭ

Swiss Church Aid (HEKS-EPER) Invites Eligible Bidders for the Procurement of the Rehabilitation of a Shallow Well, Spring Gravity Distribution, and On-spot Spring Development Water Scheme in Gobu Sayo Woreda, East Wollega Zone, Oromia Region

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት የተላላኪ፣ የጽዳት፣ የሹፌሮች እና የጥበቃ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ፣ የቢሮው ተሽከርካሪዎች ጎማ ግዥ እና የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ7ኛው ዙር የ40/60 እና 1ኛ ዙር የካፒታል ፕሮጀክት (5 ሺህ ተገጣጣሚ) ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት

Addis Lessan(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽንየ7ኛው ዙር የ40/60 እና 1ኛ

የድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉና ለማህበረሰብ ፋርማሲ አገልግሎት የሚውሉ የምግብ ግብአቶች የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች የህክምና አክሲጅን ጋዝ እና አንሶላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Dawa University: Procurement of Sport Material

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a88272bc-7716-4783-942a-0e682760f367/open Reference

በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ዶ/ር አቤል መልካሙ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ እና የደቻቱ ጤና ጣቢያ ቢሮ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች እና ህትመት ግዢዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–የዶ/ር አቤል መልካው ጤና ጣቢያ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ዶ/ር