Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation toBid (Re-advert)Issue Date: November 02, 2025 Questions Due: November03 to November 14, 2025 Answer for all Questions due: November 14, 2025 All Proposals Due:

The International Institute of Rural Reconstruction (IIRR), in Collaboration with Polish Center for International Aid (PCPM), is Seeking Sealed Bids from Qualified Individuals or Firms for TWO Separate Services Related to the “Support to Development of Emergency and Disaster Response Services in Ethiopia” Project.

Reporter(Nov 02, 2025) Read Carefully በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ ቶዮታ ሚኒ ባስ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዢ በድጋሚ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ መንዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ

የሲዳማ መንዶች ባለስልጣን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግሬደር መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአ/ብ/ክ/መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን ለመግዛት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የታሸገ ውሃ፣ የዓሳ ስጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ግብአቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/18 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት

ገተር አክሲዮን ማህበር ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የኦዲት አገልግሎት ግዥ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ ገተር አክሲዮን ማህበር ከ 2018 ዓ/ም እስከ 2020 ዓ/ም

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ፣ የተለያዩ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጋራጅ ስራ ቱታ እና ጋወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስፋቱ 104.96 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዓዛ ጠዓመ እና በፍ/ባለዕዳ የሺሃረግ አበባው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሶዴም ሃይፖ ክሎራይት 10%፣ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ፣ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-03/2018 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ

የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና ትጥቅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው ወረዳው መንገድና ሎጂስቲክ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙትን መንገዶች ሕጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሽነሪ በመከራየት ጠጠር መንገድ ጥገና ማሠራት ይፈልጋል