Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሐራጅ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎችናየቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 30/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች በተጨማሪም የፋብሪካዎቹ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየ2018 ዓም የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ዓም የሰራተኞች ደንብ ልብስ በ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ሙሉ ልብስ ወይም ለአንድ ኮትናሱሪ የሚያስፈልግ፣ ግበአት አሟልቶ ስፌት፣ ለ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ጋዋን የሚያስፈልግ፣ ግብአት አሟልቶ ስፌት፣ ደረጃውን የጠበቀ ሸሚዝ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ቆዳ ጫማ እና ካልሲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Fortune(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-18-2025/26. 1. Awash Bank invites sealed
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items
Reporter(Dec 07, 2025) በድጋሜ የወጣ የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቅያ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የሶዶ ሀገረ ስብከት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የዱቦ ቅ/ማሪያም ካቶሊክ የመ/ደረጃ ሆስፒታል ያገለገለ ተሸከሪካሪ ከታች በሠንጠረዡ
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የሶዶ ሀገረ ስብከት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የዱቦ ቅ/ማሪያም ካቶሊክ የመ/ደረጃ ሆስፒታል ያገለገለ ተሸከሪካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የምንጣፍና መጋረጃ፣ የአላቂ እና ፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች /ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ–ምግባርና ፀረ–ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የምንጣፍና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደ/ብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የጫጫ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Read Carefully ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደ/ብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የጫጫ ክፍለ
ወሎ ዩኒቨርስቲ የጽህፈት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1c1a878a-378b-49d9-86f3-88d7a3275a6f/open Reference
The National ID Program is Seeking to Hire a Highly Qualified Individual Consultant to Serve as a Senior Legal Advisor to Provide High-level Legal and Policy Support for the Digital Ethiopia Transformation Council and the National ID Program (NIDP), Known as Fayda.
World Bank(Nov 28, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Request for Expression of Interest (Consulting Services- Individual Selection) Selection of Senior Legal Advisor