Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Amhara National Regional State (ANRS) Road, Transport and Logistics Bureau Invites Bids for the Construction of a G+1 Main Office, Generator House and Site Work at Gondar Traffic Complex.

የምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ለመሰብሰቢያ አገልግሎት የሚውል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ደረጃ 7 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 6 ህንጻ ሥራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር ዞን ለደብረታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህንፃ እድሳት ለማስጠገን ፈቃዳቸው ከደረጃ 1-4 ያሉ ተቋራጭ እና ልዩ የሥራ ተቋራጭ እንዲሁም በ2017 ዓ/ም ግንባታ ገንብተው መልካም ሥራ አፈፃፀም ካላቸው ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዝቅተኛ ዋጋ ከሞሉ ተወዳዳሪዎች ማሰራትና ማስጠገን ይፈልጋል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ ስራ /የማስዋብ/ ፈቃድ ያለቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ለባህል ቡድኖች የሚያገለግል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ጥላሁን ቢተው እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ

በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ አስ/የሥ/ሂደት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣ የንፅህና መጠበቂያዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ አስ/የሥ/ሂደት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቢዘነስ እና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ አገልገሎት የሚውል የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f348a5e-f9c4-4e5a-b0b1-8d99dd7e4b2e/open  Reference

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሲሚንቶ እና ሌሎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/71505f07-3ed7-4851-b80f-2f7b0f85d14e/open Reference