Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 13, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bb5df15e-79c2-4bf7-a74a-5e45159f50c0/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0246-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of ኮድ

Arbaminch University፡ Purchase Requisition of ኮድ 4-14571 ኢት DAEWOO BUS Spare Part በድጋሚ የወጣ /S Q

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/01/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ሎት 1. የቡና ጆንያ (Coffee Sack) (ለሁለተኛ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የቡና ጆንያ (Coffee Sack)፣ የቡና ኤክስፖርት ከረጢት (Coffee Export Bag) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 12, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/14fa606a-9824-4081-aa62-ec74c0bbffa1/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0256-2018-PUR Object of Procurement: LOT-105 Purchase Requisition

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፡ የመጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቤኬ/አጠ/2ኛ ደ/ት 01/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Construction Materials

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/71e77809-3f65-48d3-8dc3-fdfcf656c7f5/open Lot Information

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ጎዴ፣ ጋሸና፣ አዲግራት፣ አጣዬ፣ መካነሰላም እና ደላንታ መስመር የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ጎዴ ፣ጋሸና ፣ አዲግራት፣ አጣዬ፣ መካነሰላም እና ደላንታ መስመር የዳሽን

የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የአኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን ትምህርት መምሪያ በአቦቦ ወረዳ አባሩ ቀበሌ የአዳሪ ትምህርት ቤት ለማስገንባት ስለሚፈልግ በስራ ተቋራጭነት ተመዝግቦ የሚገኝ ከደረጃ 1 BC/GC ያሉ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች በድርድር ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ለአቶ ምእራፍ ተገኘ አለሙ በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአርባ ምንጭ ኤርፖርት (አውሮፕላን ማረፊያ) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 021/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ አገልግሎት የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የኤሌክትሪክ ኬብል 4×16 መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/31e96e4f-e24c-4eca-85b6-2fde05be33a5/open Lot Information

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የኤሌክትሪክ ኬብል 4×16 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9676cb1-3f8a-476b-b92a-2e563a19f622/open Lot Information