Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Nov 09, 2025)   በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ   የሐራጅ ቁጥር – 008/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 09, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees P.L.C የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/14/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የህንፃ ጥገና እና ተዛማጅ እቃዎች ግዢ እና የመኪና ግዢ (Coaster Electric Mid- Bus) በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 09, 2025)   ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጭነት መኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 የኦሮሚያ ደን እና የዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጅማ ዞን ጢሮ አፈታ እስካ

የኦሮሚያ ደን እና የዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከጅማ ዞን ጢሮ አፈታ እስከ ፊንፊኔ ድረስ ደን ውስጥ የተዘጋጀውን የፅድ ግንድ ለማጓጓዝ የጭነት መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ሀዋሳ፣ ቦንጋ፣ ነቀምት እና አሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፤ የ ሶላር ፓኔሎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2018 በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ

የመኪና የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወንድሙ ፈዬራ ለሚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኤም ኤስ ጂ.ዜድ አስመጪ ላኪ

የቤቱ ስፋት 64.4 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፍ/ባለመብት አቶ ጌታሰው አስማረ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መብራቱ መካከል ስላለው ፍርድ

ስፋቱ 48.79 ካ.ሜ የሆነ ኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ አዚዛ ሰኢድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኑርሁሴን ሀሰን መካከል ስላለው

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመጋዘን በመቆየታቸዉ ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ_28/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት ዶ/ር ኃይለልዑል ዘለቀ እና የፍርድ ባለእዳ ወ/ሮ ራሄል አለማየሁ መካከል ስላለው

በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የCBC እና ማይክሮስኮፒ ማሽን ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ክልል መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና

ለኢትዮ- ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ስፖርተኞች የልምምድ እና የውድድር የስፖርት ትጥቆችንና አልባሳትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤስክ/ግጨ_04/2018 ለኢትዮ- ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ስፖርተኞች የልምምድ