Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 30, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/73a2b252-3525-402b-b670-fbefd050b6a2/open Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-NC-0015-2018-PUR Object of Procurement: በአዲስ አበባ ከተማ
የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት: በአዲስ አበባ ከተማ የተሟላ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት እና ½ ሊትር ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የመኪና መጠገኛ ጋራዥ (Gurage shade with accessories) ኪራይ ጨረታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት፣ የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የቀላል ተሽከርካሪ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የ605ኛ ኮር ግ/ጨ/ቁጥር 01/2018 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ በ2018
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የጉምሩክ ኮሚሽን፣ የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሆኑ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NP-8FB/03/02/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.
ዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ አገልግሎት የማይሰጡ ቋሚ ንብረቶች በማሰባሰብ በተደራጀ መልኩ በግልጽ ጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ከተማ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: በኢ/ጉ/ኮ/መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሙሉ ቀን የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5dd38cdd-cce7-4f17-8970-05202a2877da/open Reference
Siket Bank S.C Has Allocated a Budget to Be Used for the Procurement of Physical Security Devices with Contract Agreement
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid with ref no: SB/OT/NCB/06/02/2018National Competitive Bidding
Siket Bank S.C Has Allocated a Budget to Be Used for the Procurement of IT Items with Contract Agreement
Addis Zemen(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid with ref
Ethiopian Shipping and Logistics Kality Port and Terminal Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Different Stationary and Sanitary Items
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bidders TENDER NO: ESLSE/P&T/NEG/2025/02376 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS