Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Nov 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ   የሐራጅ ቁጥር – 008/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 09, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees P.L.C የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/14/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የህንፃ ጥገና እና ተዛማጅ እቃዎች ግዢ እና የመኪና ግዢ (Coaster Electric Mid- Bus) በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 09, 2025)   ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጭነት መኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 የኦሮሚያ ደን እና የዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጅማ ዞን ጢሮ አፈታ እስካ

የኦሮሚያ ደን እና የዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከጅማ ዞን ጢሮ አፈታ እስከ ፊንፊኔ ድረስ ደን ውስጥ የተዘጋጀውን የፅድ ግንድ ለማጓጓዝ የጭነት መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በጉምሩክ ኮሚሽን የስ/ሽ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤትልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 31/2018፣32/2018፣33/2018፣34/2018:35/2018:36/ 2018፣37/2018፣38/2018 እና 39/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየሚ፣ ጊርቦክስ፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Revenue: LTO- ለሰራተኞች ክበብ የሚያገለግል የግድግዳ ሴራሚክ እቃ ግዥ

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cc6fac76-6860-48fe-81fd-3fdc06f18d81/open Lot Information Procurement

Assosa University: የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 2018

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a228c7cd-ad48-40b5-bc3f-450d9ddec533/open Lot Information Procurement

Ministry of Water and Energy: Procurement for Electric Material

Government(Nov 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/460cea3e-1d9f-497c-8c76-686ac9603ca4/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ministry of Education፡ Procurement of Aluminum and Gym Equipment

Government(Nov 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c9390f49-f70b-4a34-88ee-4f03cf2bdb5c/open Lot Information

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የት/ቤቶች ግንባታ፣ ጤና ጣቢያ ግንባታ፣ ሼዶች ግንባታ፣ ህፃናት ማቆያዎች እና ስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳ ስራዎችን በሀገር ውስጥ ተቋራጮች እና ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ መድኀኒቶች እና የህክምና ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ወይም ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ጊዜ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ቋንቋ ትርጉም ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a3dee40-f5c4-4c80-84fa-e560abb3c842/open Lot Information