Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አልታዬ ገ/ዩርጊስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ስፍራሽ በቀለ መካከል ስላለው
የቦታው ስፋት 154 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የሥራ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቀይ መስቀል ማህበር ወላይታ ሶዶ ለሚያስገነባው መጋዘን ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የፈብረካ ውጤቶቸን ማለትም Egga Iron Sheet Gutter, G-28 Galvanized, PVC Down Pipe 80mm, Roof Coping ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Oct 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጲያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቀይ
ዳዩ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም ከተፈቀደው የመደበኛ ካፒታል በጀት የግቢ አጥር ግንባታና ኦክሲጂን ማምረቻ ዙሪያ አርማታ ሥራ ለማሰራት በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ደረጃ GC 5 እና በላይ የሆኑ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ዳዩ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም ከተፈቀደው የመደበኛ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ለስፓና ፕሮጀክት አገልግለት የሚውል መድሃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/766c44b6-3b61-4c36-af06-c62197d76db4/open Reference
የቦታው ስፋት 76.28 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 25, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አዲስአለም ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ህይወት ወ/ፃዲቅ መካከል ስላለው
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪ (መኪናዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ
Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Different IT Materials
Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for National Competitive BidReference Number: ECO-04/2018 1. Engineering
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ104ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የህሙማን ማገገሚያ እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 25, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡- 104ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ግ/ጨ C004/2018 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢ.ኢግ/ሰቼማ/ብ.ግ ጨ/001/2018 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ