Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2018 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽህፈት ቤት የጥበቃ አገልግሎት እና የካፌ አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን

የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር – 02/2018 ዓ/ም የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሰበታ ቡና ማበጠሪያ እና ማደራጃ ማሽኖች አገልግሎት የሚዉሉ ኩሽኔታዎች /Bearings / ችጋዎች / Belts/ መፍቻዎች /Tools / እና የኤሊክትሪካል እቃዎች /Electrical Items / በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሄልቬታስ ስዊዝ ኢንተርኮኦፐሬሽን-በኢትዮጵያ ሰቆጣ ፕሮጀክት ኦፊስ በዋግ ኽምራ ዞን ላሉ አርሶ-አደሮች ተደራሽ የሚሆኑ የግብርና ቴክኖሎጅ ማሽነሪዎችን ለመወዳደር ፈቃደኛ እና ብቁ የሆኑ ሕጋዊ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

Reporter(Nov 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ሄልቬታስ ስዊዝ ኢንተርኮኦፐሬሸን–በኢትዮጵያ በአማራ፤በኦሮሚና

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW Plc) Wants to Procure Four Different Types of Items Through a Competitive Bid Process

Ethiopian Herald(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation  for Bid 3rd RE-GIW-05-2025/2026, 3rd RE-GIW-06-2025/2025/2026, GIW-11-2025/2026 and

CARE Ethiopia is Seeking to Hire or Partner with Forward-Looking Financial Technology (FinTech) Companies for Their SPAII Project (likely an Inclusive Finance or Economic Justice Program)

Reporter(Nov 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BID INVITATION FOR PROCUREMENT OF FORWARD-

AFIA SHOPPING CENTER Plc Wants to Hire an Eligible Consulting Firm (or Audit Firm) to Conduct a Complete IFRS (International Financial Reporting Standards) Conversion and Implementation Project for Their Company

የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የ/የግል ማህበር በኮንስትራክሽን የስራ እንቅስቃሴ በሥራ ላይ ጉዳት ለሚደርስባቸው ሠራተኞች የዱቤ ህክምና አገልግሎት የአገልግሎት ፈቃድ ካለው ሆስፒታል ጋር ተዋውሎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር Yencomad Construction

ፀደይ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ስራዎችን (Meeting Hall Rework) ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት/ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0004/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ስራዎች (Meeting Hall Rework) ፈቃድ ያላቸውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ባለው መዝናኛ ቦታ የብስክሌት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ባለው መዝናኛ ቦታ የብስክሌት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ

ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ ጥራዞች፣ ቅጾች፣ ፎርሞች እና ቮውቸሮች ህትመት አገልግሎት ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ማተሚያ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Microfinance S.C.W.Aksiyonii Liqii fi Qusanno የህትመት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ቡሳ