Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT- 589 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ስራ እና መንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Gode, Jinka, Kombolcha, Robe and Bahir Dar Airports) ለማሰራት ይፈልጋል
Government(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
Madda Walabu University: የተማሪ ቀለብ ግበዓት ለመወዩ ሻሸመኔ ካምፓስ 2018 በድጋሜ
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር SSNT-T588 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የአይቲ፣ እንዲሁም ሌሎች የቋሚ እና አላቂ እቃዎች ግዥ እና አገልግሎቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የአይቲ፣ እንዲሁም ሌሎች የቋሚ እና አላቂ እቃዎች ግዥ እና
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ
Customs Commission Jimma District Office: Procurement of Purified Bottled Water ½ Litter (ለጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል 2018)
Customs Commission Jimma District Office: Procurement of Purified Bottled Water ½ Litter (ለጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል 2018)
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ እና የንብ እርባታ ሼድ ግንባታ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ እና የንብ እርባታ ሼድ ግንባታ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ቋሚ ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የተለያዩ የህትመት ስራ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የቧንቧ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ቋሚ ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያየ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያየ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል