Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላፕቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ ማሽኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ካሜራዎች፣ ብስክሌቶች፣ ስልኮች ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 010/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ B+G+6 እና G+4 ቅይጥ ህንፃ፣ B+G+14 የንግድ ህንፃ፣ ወርክሾፕ፣ የቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽ/ቤትበ2018 በጀት ዓመት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ REF No.ET Southern 516166 CM/RFQ

በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም የ ማይክሮ ትረንቺንግ ማሽን እና የወክ ቢሃይንድ ሚኒ ትረንቺንግ ማሽን (Micro Trenching Machine and Walk-behind Mini-trenching Machine) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት /ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Ethio Telecom Invite All Interested and Eligible Bidders by this Open National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Micro Trenching Machine and Walk-behind Mini-trenching Machine

Ethiopian Anti Doping Authority: Procurement of Printing Service of ብሮሸር

Government(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

National Intelligence and Security Service: Procurement of የፅህፈት እቃዎች (stationery Item)

Government(Nov 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/852eb1e4-52b3-4bd9-aede-feaac0c18d2d/open Reference

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን ገቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲከ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የሚገኙትን መንገዶች ህጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል

Wollo University: Procurement of ዘይትና ቅባት ግዥ (Fuel & Oil)

Government(Nov 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c5cadf0c-9d96-4e87-ba5c-37412d780ac6/open Reference

Swiss Church Aid (HEKS-EPER) Ethiopia Hereby Notifies All Interested and Previously Invited Bidders that the Submission Deadline for the Invitation to Bid for the Rehabilitation of 8 Birkas/Cisterns (Underground Water Tanks) in the Dawa Zone of the Somali Region Has Been Extended to December 7, 2025, at 5:00 PM.

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ገዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የሞተር ሣይክል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል