Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አውቶቢስ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የቦንጋ ከተማ አስተዳደር በቁጥር 2060/08 መሠረት የኢኮኖሚ ክላስተር ህንፃ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት፡– 1. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለአንደኛ እና ለሁለተኛ
125 ካ.ሜ. የሆነ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለምለም አሸናፊ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
The Goba Woreda Agriculture and Land Office Invites Eligible Contractors for the Construction of the Wal Ta’i Azira Rehabilitation Small Scale Irrigation Project, Financed by the World Bank.
Addis Zemen(Dec 31, 2025) Invitation for Bid (IFB) The Goba Woreda Agriculture and Land Office is inviting sealed bids from
ወላይታ ልማት ማህበር የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ለማሳተም የሕትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በውል ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 06/2025 ወላይታ ልማት ማህበር የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ለማሳተም የሕትመት አገልግሎት ግዥ
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ LANDFILL CONSTRUCTION በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ/ማዘ/ቤታ/አገ/ጽ/ቤት፡- 1. የግንባታው አይነት LANDFILL
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/010/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አክሲዮን ማኅበር ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ባሌስትራዎች፣ ሻክል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች፣ የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር [Gada/NCB/07/2018] ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አክሲዮን ማኅበር ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ