Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢኢግልድ 004/2018 ለድርጅታችን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጀት (ኢኢግልድ) የfortigate Firewall Software License እድሳት ግዥ Configuration እና ስልጠና የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 21, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/369cfcad-3e6a-4abb-8848-213bc5264a39/open  Invitation for Bid Lot 140 ለአንድነት ፓርክ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን በድጋሚ የወጣ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ (1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዶሎ አዶ አየር ማረፊያ የምህንድስና ዲዛይን፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ከነተሳቢው በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ

የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ እና ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Oct 22, 2025) Addis Zemen(Oct 22, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ግጨ 06/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የID4 እና ID6 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሰርቪስ ጊዜ ሲደርስ ሙሉ ሰርቪስና ጥገና የሚያደርጉ ጋራዥ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር

በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሕንፃ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

የጌዴኦ ልማት ማህበር በዲላ ከተማ ለማሠራት ላቀደው የB+G+7 ህንጻ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጌዴኦ ልማት ማህበር በዲላ ከተማ ለማሠራት