Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ወይም ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ጊዜ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ወይም ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ጊዜ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልጽ እና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ03/03/2018

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ሽያጭ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ሳይክል ግዥ፣ የሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የገላን ጉዳ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ

የማ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለት ሎት ማለትም የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ጨረታ እና አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የማ/ኢ/ክ/መንግስት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው ያኢ ጉለሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025)   የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  መለያ ቁጥር 001/18 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በሲዳማ ብ/ክ/ መ / የትምህርት ቢሮ ከዚህ

የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ለአባሎች/ሰራተኞች መዝ/ከበብ እና ለህግ ታራሚዎች ህ/ሱቅና መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚውሉ የአትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጦች፣ የፅዳትና የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም የፅህፈት መሳሪያችን እና የተለያዩ የሸቀጣ ሸቀጥ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Armstrong Ceiling ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DC/SE/159/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ

በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ