Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 07, 2025)   Re-Invitation to Bid for External Audit Services Future Talent Academy S.C. invites qualified and duly licensed external audit firms to submit proposals to conduct the audit

Future Talent Academy S.C. Invites Qualified and Duly Licensed External Audit Firms to Submit Proposals to Conduct the Audit of the Company’s Financial Statements for Three Consecutive Fiscal Years (2018 E.C.- 2020 E.C.).

Reporter(Dec 07, 2025)   INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENTS OF DIFFERENT GOODS AND SERVICES Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders through open

Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders of Different Goods and Services

Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ዘላለም ንጉስ ወርቅነህ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል አስናቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በድጋሚ የወጣ የ101 ካ/ሜ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter(Dec 07, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠውስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሆነ ቤት፣ ለንግድ የሆነ ቤት እና ለኢንደስትሪ የሆነ ግንባታ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የደህንነት ካሜራዎች /Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/09/2018(NCB)

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ ዕቃ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 03, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ

በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎችን፣ ጀኔሬተር እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሶከር ፕለየርስ ኤንድ ሳፖርተርስ መቹአል በኔፊት አሶሴሽን የአድራሻ መረጃ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ማስተካከያ የኢትዮጵያ ሶኮር ፕለየርስ ኤንድ ሳፖርተርስ ሙቸአል በኔፊት አሶሴየሽን

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ኃይል ቅዱስ

የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው Video Camera, ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025)   ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው

በቀቤና ልዩ ወረዳ ወማ ሁለገብ መሰረታዊ የገበሬዎች ማኅበር ኃላ/የተወሰነ በተሰጠው ውክልና መሠረት የ2018/19 ምርት ዘመን የማዳበሪያ ጭነት አገልግሎት የሚሰጡትን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2018 በቀቤና ልዩ ወረዳ ወማ ሁለገብ መሰረታዊ የገበሬዎች ማኅበር ኃላ/የተወሰነ

የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው Laptop Core i 7 Desk Top Computer Core I5 & Printer ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል