Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር001/2018ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Notice for Invitation to Bid Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in Oromia region and ensure
Oromia Development Association (ODA) Would Like To Procure Different Items
Government(Nov 10, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df7d0f6d-59bd-4d28-a833-274f898e66e7/open Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0046-2018-PUR Object of Procurement: ባርኮድ ስካነር /2D
Madda Walabu University፡ Procurement of 2D Barcode Scanner
Addis Zemen(Nov 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የፋብሪካ ማሽነሪዎችና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው
በጉምሩከ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች ማለትም (used Warping Machine፣ Used High Temperature &high Pressure Intelligent Dye Machine Used Knitting Machine Used Electric Steam Boiler Used Industrial Washing Machine Used Centrifugal Hydro-extractor Used Pneumatic Steaming Machine Used Printing & Dyeing Production Line Machine ፣ Used Embossing Machine እና ሌሎችም) እንዲሁም የዳይፐር ማምረቻ ፋብሪካ ማሽነሪ ማለትም (used Baby Diaper Production Making Line Machine) በተጨማሪም የፋብሪካዎቹ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ የደንብ ልብስ፣ የሻይ ክበብ መስተንግዶ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መ/ቁጥር 27/2018 ዓ.ም አፄ
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወርቁ ሞላ እና የፍ/ባለዕዳ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና
Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultancy Services for Technical Assistance on Grid Electricity
Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOREXPRESSIONS OF INTEREST (REOI)
በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከንቲባ ጽህፈት ቤት በከተማ አስ/ ሕንጻ በሁለቱም ጎን፣ በምክር ቤት አዳራሽ ዙሪያ፣ በግቢው የፊት ለፊት አጥር ዙሪያ የሚገኘው ቦታ ላይ LAND SCAPE ሥራ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ በአረንጓዴ ልማት ከተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ