Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን  ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4660c9c4-4954-46b5-a498-c628af4dbf3a/open Lot Information

ወሎ ዩኒቨርስቲ፡ ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል ለግንባታ ስራ የሚውሉ ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሞ-ያ ምግብ ድርጅት በሸዋዙሪያ፤ ደሴ፣ አላማጣ፣ ወልዲያ፤ ደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፤ ጅማ፣ ነቀምት፣ በደሌ፣ ዲላ፣ ሃገረሰላም፣ አዋሽ፣ አሰበ ተፈሪ፣ ድሬዳዋ፣ ሀረር፣ ጅግጅጋ፣ ሆሳዕና፣ ወላይታ ሶዶ እና አርባ ምንጭ ..ወዘተ ባሉ የሽያጭ ቦታዎች የብስኩት ምርቶቹን የሚያከፋፍሉለት አከፋፋዮች ይፈልጋል

Livestock Development Institute: Procurement of Cows

Government(Oct 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5b970c20-257f-4169-9e7f-62632f7c9425/open Reference

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የልደታ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውል አይሱዙ፣ የውሃ ቦቴ እና ሚኒባስ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/መምሪያ የተለያዩ እቃዎች በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂም መሣሪያ ማሽኖች፣ የጄነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በዲላ ከተማ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓት አወዳደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Has Funds Within the Procuring Entity’s Budget to Be Used for the Procurement of Vehicles

Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to BidProcurement reference number: Bid No.07/2018 1. The

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ