Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Oct 23, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d7d32d41-5f36-484d-a866-ca9e28ea8b8c/open Invitation to Bid “Procurement of Medical Oxygen Gas for Hiwot Fana Comprehensive

Haramaya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Oxygen Gas for Hiwot Fana Comprehensive Specialized Hospital RE-BID

Reporter(Oct 22, 2025)   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉርድ ሾላ አካባቢ ሊያስገነባ ላቀደው 2G+G+12 ሕንፃ የጂኦ ቴክኒካል ጥናት /የአፈር ምርመራ/ ስራ ለመስራት

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉርድ ሾላ አካባቢ ሊያስገነባ ላቀደው 2G+G+12 ሕንፃ የጂኦ ቴክኒካል ጥናት /የአፈር ምርመራ/ ስራ ለመስራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Oct 22, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9bc409a3-c1be-4bdf-b423-61643788bf39/open  Invitation to

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውስጥ መስተንግዶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የዉሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ የመካኒካልና የኤሌክትሪካል ሲስተም የጥገና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የዉሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ የመካኒካልና የኤሌክትሪካል ሲስተም

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት 56.60 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025)    የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በከሣሽ ይንገስ ጌታሁን ህፃን ቴዎድሮስ አይንዋጋ እና በተከሣሽ ዝይን ደርሰህ ህፃን እየሩሣሌም አይንዋጋ

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት ስፋቱ 250 ካ.ሜ. ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025)    የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው  የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የአስፋልት ዊሪንግ ኮርስ እና አስፋልት ባይንደር ኮርስ/ Asphalt Mix/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 23, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ማለትም ከተማ አስተዳደሩ በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 23, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የስትራቴጂ ልማት ጥናት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 23, 2025)   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ የሥርዓተ–ፆታ እኩልነት እና

ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 23, 2025)   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና

በፍ/ባለመብት አቶ ሮቤል ገ/ሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ ትረንስ ሆርን የሠ/ቁ/ኮድ 3-A09525 ኢት 15 ኩንታል የሚጭን የደረቅ ጭነት የተባለው በስህተት ስለሆነ የሠ/ቁ/ኮድ 3-A09525 ኢት 157 ኩንታል የሚጭን የደረቅ ጭነት ተብሎ የሐራጅ ማስታወቂያው የታረመ መሆኑን እንገልፃለን