Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር001/2018ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Notice for Invitation to Bid Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in Oromia region and ensure

Oromia Development Association (ODA) Would Like To Procure Different Items

Government(Nov 10, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df7d0f6d-59bd-4d28-a833-274f898e66e7/open Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0046-2018-PUR Object of Procurement: ባርኮድ ስካነር /2D

Madda Walabu University፡ Procurement of 2D Barcode Scanner

በጉምሩከ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች ማለትም (used Warping Machine፣ Used High Temperature &high Pressure Intelligent Dye Machine Used Knitting Machine Used Electric Steam Boiler Used Industrial Washing Machine Used Centrifugal Hydro-extractor Used Pneumatic Steaming Machine Used Printing & Dyeing Production Line Machine ፣ Used Embossing Machine እና ሌሎችም) እንዲሁም የዳይፐር ማምረቻ ፋብሪካ ማሽነሪ ማለትም (used Baby Diaper Production Making Line Machine) በተጨማሪም የፋብሪካዎቹ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ASB Hotel Properties PLC, the Parent Company of Hyatt Regency Addis Ababa Hotel and Marcus Addis Restaurant & Sky Bar, Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Food & Beverage Items; Cleaning and Sanitary Supplies; and Building, Plumbing, and Electrical Supplies

ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ በወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብቶች እነ አቶ ደስታ ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት የማነ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በካርታ መለያ ቁጥር A4000100801445 ተብሎ የወጣው በስህተት ሲሆን ትክክለኛው ካርታ ቁጥር AA000100801445 መሆኑን እናስታውቃለን

The Afar Road Development and Transport Bureau Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for the Consultancy Service of Road Projects

Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   NATIONAL COMPETITIVE BIDDINNGREQUEST FOR PROPOSAL FOR.CONSULTANCY SERVICEBid Notice No.:

The East Wollega Zone, Guto Gida Woreda Road and Logistics Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Materials, and Equipment for Construction Works of Different Road Projects

Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Notice of Invitation for Bid

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር PPS/VP-8FBI/04/02/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት

የሲዳማ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስና ስቴሽነሪ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2018

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለግንባታ፣ ዲዛይንና ማማከር ድርጅትና የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን አቻ የሀብት ግመታ ጥናት እና ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽንና ለሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የቢዝነስ ሞዴል ጥናት ማስጠናት ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት አቶ

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ በCALM-LAP Project በጀት የምሣ፣ የአዳራሽ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት የሚያቀርቡ በአዳማ ከተማ የሚገኙ ባለሶስት እና ሁለት ኮኮብ ሆቴል አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NCB/01/2018 የኦሮሚያ መሬት ቢሮ