Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 20, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/05/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የተሽከርካሪ ወንበር ልብስ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተሽከርካሪ ወንበር ልብስ ጨርቅ እና መረጋገጫ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ መስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ
በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የተሸከርካሪዎች የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ ለመግዛት እና አሮጌ ብረታ ብረቶችን በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Armauer Hansen Research Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Reagents, Chemicals & Kits
Government(Oct 23, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b56ceb35-2de4-4d62-861b-6a2ffb4c6e57/open Invitation to
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ/ም በወረዳው ውስጥ የሚገኙ አገልግሎት ሰጥተው የተመለሱ እና በስራ ላይ እያሉ የተበላሹ አሮጌ ብረታ ብረቶችን፣ ማሽነሪዋችን፣ የአልሙኒየም ውጤቶችን እና መሰል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ/ም በወረዳው ውስጥ
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ከነትራንስፖርቱ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-06/2018 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል
የቦታው ስፋት 334 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ጌታነህ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ክሩቤል ጌታነህ መካከል ስላለው
የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ከእብናት እስከ እባጭኮ ቀበሌ 20 ኪሎ ሜትር እና ከእብናት ዋሪባ ቀበሌ 20.4 ኪ/ሜ የመንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት እና ከመጭና እስከ ጉናኑና 10 ኪሎ ሜትር መንገድ በአዲስ የቆረጣ እና ድልዳሎ ስራ ለማሰራት የተለያዩ የማሽን ኪራይ ለማጫረት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት
የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ/813/2018 ዓ.ም በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ
የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ከድሮ ኤቡ (ወራሽ ሀምዲ
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ- ጉባኤና የም አፈ- ጉባኤ መኖሪያ ቤቶች ዕድሳትና ጊዜያዊ ማቆያዎችን ለማሠራት በግንባታ የሥራ ተቋራጭነት የብቃት ማረጋገጫ በደረጃ 4 – BC/GC እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ– ጉባኤና የም አፈ-
በምዕራብ ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችን እና የኮንስትራክሽን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡ 001/ ፊ/የሀ/ግዥ/2018 ዓ.ም በምዕራብ ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተወሰነ የግል