Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ

የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን G+1 እና ሌሎች ህንፃ ለማስገንባት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታጠቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መከራየት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ፣ የውሃ ቦቴ እና ሚኒባስ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)    የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ፡– ሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ፡– 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ ፡– መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Carter Center Ethiopia (TCCE) Invites Sealed Bids from Registered Suppliers Under National Competitive Bidding (NCB) for the Purchase of Medical Supplies

The Reporter(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR ADVERTISEMENT OF BID NCB NO. 020/2025 TCC-E

የአርማታ ብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት

Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Meettaa Bara Baajataa 2018 Keessa Ijaarsa Piroojaktii Keellaa Fayyaa Qindaawaa Aanaa Meettaa Ganda Mudhii Leencaa Keessatti Gaazexaa Bariisaatiin Baasee Dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada

BARRIISAA(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Beeksisa Caalbaasii Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Meettaa bara

ላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔት ለማሰራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔት ለማሰራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶችን መሙላት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ የኮንበል ማዘጋጃ ቤት የደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ ግንባታ እና ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ ለፖሊስ ጽ/ቤት የቢሮ ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር የሚሰራው ጠጠር ዳምፕ የማድረግ፤ የመንገድ ጠረጋ እና ጠጠር ለመበተን ሥራ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የሳኩራይ ባለ 4 ዩኒት ማሽን የጥገና የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሽኑን ማስጠገን ይፈልጋል