Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽ/ቤትበ2018 በጀት ዓመት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ REF No.ET Southern 516166 CM/RFQ

በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሐራጅ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎችናየቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 30/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች በተጨማሪም የፋብሪካዎቹ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ዓም የሰራተኞች ደንብ ልብስ በ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ሙሉ ልብስ ወይም ለአንድ ኮትናሱሪ የሚያስፈልግ፣ ግበአት አሟልቶ ስፌት፣ ለ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ጋዋን የሚያስፈልግ፣ ግብአት አሟልቶ ስፌት፣ ደረጃውን የጠበቀ ሸሚዝ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ቆዳ ጫማ እና ካልሲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቃዱ አሰፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብርሃኔ መንግስቱ መካከል ስላለው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኤአ የ2025 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሣብ ሰነዶች በቂ ልምድ ያለውና የኦዲት ድርጅት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኤአ የ2025 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሣብ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት /ኢወአክኀ/ ጽ/ቤት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናትን የሚያስተባብር ኅብረት ሲሆን እ.ኤ.አ ከjanuary 1/2025 – December 31/2025 ዓ.ም ያለውን የዋና ቢሮ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ እ.ኤ.አ ለMarch 2026 ለጠቅላላ ጉባኤ ለማቅረብ ይፈልጋል

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) is Seeking Qualified Contractors for the Development and Operation of Landscape and Amenity Facilities

Addis Zemen(Dec 01, 2025)    Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ

የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የውሃ ማጠጫ ቦቴ መኪና እና የቀላል መኪና የጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ 02/2018 ዓ.ም በዚህ መሰረት: የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በሎት (1)