Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/493b1d27-0b4d-44b3-91ff-e67f1f517eb6/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0274-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of ኮድ
Arbaminch University:Purchase Requisition of ኮድ 4-13934 ኢት (Coaster Bus) (የሮዛ ባስ) Spare Part /በድጋሚ የወጣ .2
Reporter(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/002/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 10, 2025) ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ አመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት
ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልሎች ላሉት የሕክምና ማዕከሎቹ አገልግሎት የሚውል አቡጀዲ የመኝታ ጨርቅ /DRAW SHEET/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉል አዉቶሞቢል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Electric Utility Has Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the 33kV/0.4 Distribution Network Construction of 15 Rural Towns/Villages.
Ethiopian Herald (May 29, 2026) Specific Procurement Notice Template Request for Bids Small Works (Two-Envelope Bidding Process) Employer: Ethiopian Electric
የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ቤተልሄም ጋሻው እና የፍ/ባለዕዳ መኮንን ስንሻው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ሽ/ሪ/ግ/ጨ/06/2018 ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ
የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ የእድሳት ሥራ ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ Bc-4 Gc-4 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የዲጂታል ሚዲያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢ ፕድ 022/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳሮን ክንፈ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ክንፈ መካከል ስላለው
የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የታሸገ ውሃ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAC NCB 0011/2018 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ
በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሚኪያስ ከድር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ነስረዲን ኦብሴ መካከል ስላለው የፍርድ