Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3114e3bb-397b-4413-ac32-9cff509f9ce9/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0619-2018-PUR Object of Procurement: የሀገር ውስጥ ሸካራ ሴራሚክ
Bahir Dar University: የሀገር ውስጥ ሸካራ ሴራሚክ 40×40 በድጋሜ የወጣ COBE
Government(Dec 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a60904e1-36ad-45c4-8bd4-f9a7781b1f7d/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0059-2018-PUR Object of Procurement: ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የማይክራፎን
Federal First Instance Court: ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የማይክራፎን (Microphone) For YARMEE Recording Machine ግዥ- 2018
Addis Zemen(Dec 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የብርሐን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/አ/የግል ባለንብረቶች ማህበር ከሐምሌ 01/11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን
የብርሐን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/አ/የግል ባለንብረቶች ማህበር ከሐምሌ 01/11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ5 ወር ሒሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Government(Dec 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6238bb88-db5b-489d-aa11-45f9859880b4/open Reference Number: FSSC-NCB-NC-0001-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: FSSC/NCB/R/01/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Federal Sharia Supreme Court: Procurement of Rent
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Haramaya University: Procurement of Workers Clothes and Shoes
Government(Dec 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9df39e91-b7cb-4fbe-a83c-8cfb00836e11/open Reference
የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የቢሮ ጥገና እንዲሁም የመስተንግዶ ሻይ ቡና የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 22, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን
የመተማ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን አድራሻ ምዕራብ ጎንደር ዞን ገንደ ውሃ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 02 ስልክ ቁጥር 09 06 42 42 30 የሚመጣውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ወርሃዊ ኮታ 1,562 ኩንታል ስኳር ውስጥ የኢትዮጵያ ስኳር እንዱስትሪ ጉሩፕ እንደሚመድብልን የኩንታሉ መጠን ከተለያዪ የስኳር ፋብሪካዎች ማለትም መትሃራ ስኳር ፋብሪካ፣ ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ፣ አዲስ አበባ ስኳር መጋዘን ላይ ለማምጣት እንዲሁም አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ ቡሬ እና ጎንደር የምግብ ዘይት፣ ፊኖ ዱቄት፣ የእንሰሳት መድሃኒትና ፀረ አረም እና የተለያዪ ሸቀጣሸቀጦችን ለማስመጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በምዕራብ ጎንደር ዞን ከገንዳ ውሃ ከተማ ድረስ ማስመጣት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመተማ ሁለገብ የገበሬዎች
የምዕራብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ጥገና እና የደረቅ ጭነት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ መምሪያዎችና
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መ/ታ ለአለም
በአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አገልግሎት የሚሰጡ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ተገጣጣሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የህትመት ውጤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 22, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አገልግሎት የሚሰጡ
የእብናት ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ ለቢሮ ጥገና የሚውሉ እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ፍ/ቤት
The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Experienced and Competent Bidders with Sound Technical Capabilities Fulfilling the Bidders Pre- Qualification Criteria (PQC) for Conducting Customer Satisfaction Survey/study
Addis Zemen(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to BidProcurement reference number: Bid No.11/2018 1) The
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! መጀመሪያ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/አ ዲ/ብማ-003/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90