Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/233735e4-cedf-47e0-bc1b-44e36958a5d5/open Lot Information
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ: አጠቃላይ ስራ የሚገልፅ የሰላሳ ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም ዶክመንተሪ(በድጋሚ) ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከረካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Nov 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44fea70c-838c-4d9f-92e8-63546c33f3d9/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0104-2018-PUR Object of Procurement: ሎት162 ለአንድነት ፓርክ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚክስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታሪኩ ጋሹ እና በፍ/ባለ እዳ አዝመራው አንዷለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ
የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት ጠረጴዛ እና ወንበር ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ሎት 1. የእነ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህፃናት
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2019 ዓ.ም ሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን እና ቀን መቁጠሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/018/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2019 ዓ.ም ሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን እና
The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Palace Administration Invites Sealed Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of Ticketing Equipment for the Addis Ababa National Palace.
Addis Zemen (Apr 21, 2026) Invitation TO BID Date: April 17, 2026 Name of Country: Ethiopia Name of Project: Restoration
የአማራ ህክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ህክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት
ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ወዲ/200/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11
በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ ከሳሽ – አቶ ዳኒኤል ፈዳይ አፈ/ተከሳሽ– 1. ቄስ ጨለ ብርሃነ ለማ ኣድራሻ–