Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3e3e5b35-492d-4314-94bb-11f923342727/open
የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ደሴ ቅርንጫፍ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (SPARE PART) ለመግዛት በዚህ ግልጽ ጨረታ በማውጣት ኮንትራት ውል ለዓመት ውለታ በመውሰድ እና በመያዝ የተሽከርካሪ እቃ አቅርቦቱን ማግኘት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ደሴ ቅርንጫፍ በመ/ቤቱ እያገለገሉ ለሚገኙ የተለያዩ መጠን ያላቸውና የተለያዩ ሞዴል
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት አመታዊ የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር መምሪያ
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልጽ
የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች ማለትም የደን ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ፣ ፖሊተሊን ቲዮብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች ማለትም
በምስራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ እና በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/02/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮምፒዩተርና ተዛማጅ መሳሪያዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥርአብክመ /ኢቴቢ/ግ/ጨ 02/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት
Ethiopian Roads Administration: ERA/0023/2019 PROCUREMENT Concrete Mixer
Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2bc8ae6b-dc61-4aef-bb17-59e6eaeccb63/open Lot Information